Information | |
---|---|
instance of | e/Ethiopian politicians |
Meaning | |
---|---|
Amharic | |
has gloss | amh: አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ፡ በ1962 እ.ኤ.አ. በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ተወለዱ። የ46 ዓመቱ ጎልማሳ ኢሕአዴግ አዲስ አበባን እንደ ተቆጣጠረ ተቀማጭነታቸው በግብጽ ሆኖ ለ 3 የአረብ አገሮች አምባሰደር ሆኑ ከዚያም በስፖርት ሚንስትርነት ካገለገሉ በኋላ በ1997 ውዝግብ ያስነሳው የጠቅላላ ምርጫ ሲደረግ ለፓርላማው አፈ ጉባኤነት በኢሕአዴግ ተመረጡ። ጥሩ የመናገር ችሎታ አላቸው የሚባልላቸው አቶ ተሾመ በተለይ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ከኬኒያ ለዓለም ጋዜጠኞች የሚሰጡት ቃለ ምልልስ በወቅቱ ታዋቂ አርጎአቸው ነበር። |
lexicalization | amh: ተሾመ ቶጋ |
Lexvo © 2008-2025 Gerard de Melo. Contact Legal Information / Imprint